በዘመናዊ የዶሮ እርባታ ስራ ለአነስተኛ ዶሮ አርቢዎች የተዘጋጀ የዶሮ መኖ አዘገጃጀትና አጠቃቀም ማኑዋል (Poultry)

 

በዘመናዊ የዶሮ እርባታ ስራ ለአነስተኛ ዶሮ አርቢዎች የተዘጋጀ የዶሮ መኖ አዘገጃጀትና አጠቃቀም ማኑዋል

በሃገራችን በገጠርም ሆነ በከተማ ውስጥ በስፋት ከሚተገበሩ ዋና ዋና የእንስሳት እርባታ ስራዎች መካከል አንዱና ዋነኛው የዶሮ እርባታ ስራ ነው፡፡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ከ52 ሚሊዮን በላይ ዶሮዎች ይገኛሉ፡፡

ከነዚህም ዶሮዎች መካከል አብዛኛውን (ከ95% በላይ) ቁጥር የሚይዙት የሃገረሰብ ዝርያዎች ሲሆኑ፤ የእርባታ ስራምውም የሚከናወነው ባህላዊና ባብዛኛው ጭሮሽን መሰረት ባደረገ ዘዴ ነው፡፡ ከእነዚህም የአካባቢ ዝርያ ዶሮዎች በአመት እስከ 72300 ሜትሪክ ቶን ስጋ እና 78000 ሜትሪክ ቶን እንቁላል ይገኛል ተብሎ ይገመታል፡፡

Tags: