የተሻሻለ የወተት ከብቶች አያያዝ መመርያ የወተት ላሞች ቤት አሰራር፣አዛባ አያያዝና አጠቃቀም

 

የተሻሻለ የወተት ከብቶች
የወተት ላሞች ቤት አሰራር፣አዛባ
አያያዝና አጠቃቀም አያያዝ መመርያ

የወተት ላሞችን ምርትና ምርታማነት ከሚወስኑ ዋና ዋና ግብዓቶች ውስጥ የመኖና መጠጥ ውሀ ከፍተኛውን ድርሻ ይይዛሉ፡፡ የላሞች የመኖና የመጠጥ ውሀ ፍጆታ በዕድሜያቸው፣ ክብደታቸው እና ላሞች ያሉበት ሁኔታ (እንደ እርግዝናና የአለባ ሁኔታ) ይወሰናል።

Tags: