የአትክልት፣ የፍራፍሬና የስራስር ሰብሎች አመራረት ቴክኖሎጂ ፓኬጅ

 

የአትክልት፣ የፍራፍሬና የስራስር ሰብሎች አመራረት ቴክኖሎጂ ፓኬጅ

በ2017 እንደ ሀገር ያቀድነውን መካከለኛ ገቢ ያለው ማህበረሰብ የመፍጠር ግብ ለማሳካትእየተደረገ ባለው ርብርብ የግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ ጉልህ ሚና እንዳለው ይታወቃል፡፡ ግብርና የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ መተዳደሪያና የአገሪቱ የኢኮኖሚ መሠረት ነው፡፡ በመሆኑም ለዚህ የሀገሪቱ ዋነኛ የኢኮኖሚ አውታር ቅድሚያ በመስጠት የተረጋጋ የማክሮ ኢኮኖሚ መፍጠር እና ኢኮኖሚውን ማሳደግ ዋነኛ ተግባር ነው፡፡

Tags: